# በረሐ፣ ምድረ በዳ በረሐ ወይም ምድረ በዳ በጣም ጥቂት ተክሎችና ዛፎች ብቻ የሚያድጉበት ደረቅና ጠፍ ቦታ ነው። * በረሐ ጥቂት ተክሎች ወይም እንስሳት ያሉት ደረቅ የአየር ፀባይ ያለው አካባቢ ነው። * እንዲህ ያለው ቦታ በጣም አስቸጋሪ በመሆኑ በረሐ ውስጥ የሚኖሩ በጣም ጥቂት ሰዎች ናቸው። ይህ ቦታ፣ “ምድረ በዳ” ተብሎም ይጠራል። * “ምድረ በዳ” ሲባል በጣም ሩቅ፣ የተተወና ከሰዎች መኖሪያ የተገለለ የሚል ዐሳብ አለው። * ይህ ቃል፣ “ሰው የማይኖርበት” ወይም፣ “ሩቅ ቦታ” ወይም “የተተወ ቦታ” ተብሎ ሊተረጎም ይችላል።