# አጋዘን አጋዘን ጫካዎች ውስጥ ወይም ተራሮች ላይ የሚኖር ግዙፍና የሚያምር ባለ አራት እግሮች እንስሳ ነው። ወንዱ አጋዘን በጣም ትላልቅ ቀንዶች አሉት። * አጋዘን ከፍ ብሎ ለመዝለልና በፍጥነት ለመኖጥ የሚያስችሉት ቀጫጭንና ጠንካራ እግሮች አሉት። * የእግሮቻቸው ሸኾና ስንጥቅ መሆኑ በማንኛውም ቦታ እንዲራመዱና ማንኛውንም ከፍታ ለመወጣት ይረዳቸዋል።