# ሞት፣ መሞት፣ ሞተ እነዚህ ቃሎች አካላዊንም ሆነ መንፈሳዊ ሞትን ለማመልከት ጥቅም ላይ ይውላሉ። አካላዊ በሆነ መልኩ የሰውየው አካል መሥራትን ማቆሙን ያመለክታል። በመንፈሳዊ አንጋገር በኀጢአታቸው ምክንያት ሰዎች ከቅዱሱ እግዚአብሔር መለየታቸውን ያመለክታል።