# አዛዥ፣ እዝ “አዛዥ” የተወሰኑ ወታደሮችን የመምራትና የማዘዝ ኃላፊነት ያለውን የሰራዊት መሪ ያመለክታል። * ሰራዊት፣ “ማዘዝ” ያንን ሰራዊት መምራት፣ በዚያ ሰራዊት ላይ ባለ ሥልጣን መሆን ማለት ነው። * አንድ አዛዥ በቁጥር ጥቂት ወይም ብዙ (ለምሳሌ በሺህ የሚቆጠሩ) ወታደሮች ላይ ኃላፊነት ሊኖረው ይችላል። * እርሱ የመላእክት ሰራዊት አዛዥ እንደ መሆኑ መጠን ይህ ቃል ያህዌንም ይመለከታል። * “አዛዥ” የተሰኘውን ቃል ለመተርጎም፣ “መሪ” ወይም “ባለ ሥልጣን” ማለት ይቻላል። * ሰራዊት፣ “ማዘዝ”፣ ሰራዊት፣ “መምራት” ወይም ሰራዊቱ ላይ፣ “ባለ ሥልጣን” መሆን ተብሎ መተርጎም ይችላል።