# ሙሽራ (ሙሽሪት) ሙሽሪት የወደፊት ባልዋ ከሚሆነው ሙሽራ ጋር ለመጋባት የጋብቻ ሥርዓት ላይ ያለች ሴት ናት። * ሙሽራ የተሰኘው ቃል በኢየሱስ የሚያምኑ አማኞችን ማለትም ቤተ ክርስቲያንን ለማመልከት ጥቅም ላይ የሚውል ተለዋጭ ዘይቤ ነው። * ኢየሱስ፣ “የቤተ ክርስቲያን ሙሽራ” በሚል ተለዋጭ ዘይቤ ተጠርቷል።