# ዘዓር ዘዓር እግዚአብሔር ሰዶምና ገሞራን ሲያጠፋ ሎጥ ሮጦ ያመለጠባት ትንሽ ከተማ ነበረች። * የዘዓር የጥንት ትርጕም ትንሽ ማለት ነው። * ዘዓር የሙት ባሕር ደቡብ መጨረሻ ላይ ትገኝ እንደ ነበር ይታሰባል።