# ሰሜኢ፣ ሳሚ ብሉይ ኪዳን ውስጥ ሰሜኢ ተብለው የተጠሩ ጥቂት ሰዎች ነበሩ። * የጌራ ልጅ ሳሚ ብንያማዊ ሲሆን፣ ልጁ አቤሴሎም ከኢየሩሳሌም ባሳደደው ጊዜ ንጉሥ ዳዊትን እየተራገመ ድንጋይ ወርውሮበት ነበር * ብሉይ ኪዳን ሰሜኢ በማለት የጠራቸው አብዛኞቹ ሰዎች ሌዋውያን ካህናት ነበሩ