# ሩት ሩት መሳፍንት እስራኤላውያንን እየመሩ በነበረ ዘመን የነበረች ሞዓባዊት ሴት ናት። ጥንታዊ የኢየሱስ ክርስቶስ መገኛ ነበረች * ሩት ይበልጥ የምትታወቀው ለአማቷ ለኑኃሚን በነበራት ታማኝነት ነው። ሩት ከእርሷ ጋር ወደ እስራኤል በመመለስ በሚያስፈልጋት ረድታታለች * አንዱንና እውነተኛውን የእስራኤል አምላክ ወደማመን መጥታለች * ሩት አንድ እስራኤላዊ ሰው በማግባት ወንድ ልጅ ወልዳለች፣ ያም ልጅ የንጉሥ ዳዊት አያት ሆኗል