# ኔጌብ ኔጌብ በደቡባዊ እስራኤል የሚገኝ በረሃማ አካባቢ ነው። * የመጀመሪያው ቃል፣ “ደቡብ” ማለት ሲሆን፣ አንዳንድ ትርጕሞች በዚሁ መልኩ ተጠቅመዋል። * ምናልባትም ይህ ደቡባዊ አካቢ በዚህ ዘመን የኔጌብ በረሠ ካለበት ቦታ ጋር አንድ ላይሆን ይችላል። * አብርሃም በቃዴስ ከተማ በነበረ ጊዜ፣ በኔጌብ ወይም በደቡባዊው አካባቢ ነበር። * የይሁዳና የስምዖን ነገዶች በዚህ ደቡባዊ አካባቢ ነበር የሚኖሩት። * ኔጌብ ውስጥ ትልቁ ከተማ ቤርሳቤህ ነው።