# ማርያም የኢየሱስ እናት ማርያም የዮሴፍ እጮኛና የኢየሱስ እናት ናት። * ማርያም ድንግል እያለች መንፈስ ቅዱስ በተአምር እንድትፀንስ አደረገ። እርሷ የፀነሰችው ሕጻን የእግዚአብሔር ልጅ ነበር። * ሚስቱ እንድትሆን ዮሴፍ ማርያም ወሰዳት፤ ይሁን እንጂ ኢየሱስን እስክትወልድ ድረስ ማርያም ድንግል ነበረች። * ሕጻን ሲወለድ፣ ማርያምና ዮሴፍ ኢየሱስ አሉት።