# መቄዶንያ አዲስ ኪዳን በተጻፈበት ዘመን መቄዶንያ ከጥንቱ ግሪክ በስተ ሰሜን የነበረች የሮም አውራጃ ነበረች። * መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተጠቀሱ አንዳንድ ሁነኛ የመቄዶንያ ከተሞች ቤርያ፣ ፊልጵስዩስና ተሰሎንቄ ናቸው። * ሐዋርያት ወንጌል ለምስበክና አዲሶቹ አማኞች ለአምልኮና የእግዚአብሔርን ትምህርት ለሌሎች የሚያካፍል ክርስቲያን ማኅበረ ሰብ እንዲመሠረቱ ለመርዳት ወደ እነዚህ ከተሞች ሄደው ነበር። * መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ጳውሎስ ለፊልጵስዩስና ለተሰሎንቄ አማኞች የጻፋቸው መልእክቶች አሉ።