# ላባን ብሉይ ኪዳን ውስጥ ላባን የያዕቆብ አጎትና አማት ነበር። * ያዕቆብ ከላባን ጋር በመስጴጦምያ ኖረ፤ ልጆቹን በሚስትነት እንደሚሰጠው ተዋውሎ የላባንን በጎችና ፍየሎች ሲጠብቅ ነበር። * የያዕቆብ ምርጫ የላባን ልጅ ራሔልን ማግባት ነበር። * ላባን የዕቆብን በማታለል ራሔልን ከማግባቱ በፊት ትልቋ ልጁ ልያን እንዲያገባ አደረገ።