# ቆሬ ብሉይ ኪዳን ውስጥ ቆሬ በትንሹ የሁለት ሰዎች ስም ነው። * ከኤሳው ልጆች አንዱ ቆሬ ይባል ነበር። እርሱም ይኖርበት ለነበረው ማኅበረ ሰብ መሪ ይሆናል። * ሌላው ቆሬ የሌዊ ዘር ሲሆን፣ ካህን ሆኖ መገናኛው ድንኳን ውስጥ አገልግሏል። እግዚአብሔር ለሙሴና ለአሮን በሰጠው ስፍራና ሥልጣን ቅናት አድሮበት ነበር። * የእስራኤላን ሕዝብ እግዚአብሔር በሰጣቸው መሪዎች ላይ ለማሳመፅ ከድታንና ከአቤሮን ጋር ሲያሤር ነበር።