# ኢዮጴ መጽሐፍ ቅዱስ በተጻፈበት ዘመን ኢዮጴ ከተማ ከኢየሩሳሌም ሰሜናዊ ምዕራብ 30 ማይሎች ርቃ ሜድትራንያን ባሕር ላይ የምትገኝ በጣም ጠቃሚ የንግድ ባሕር ወደብ ነበረች። * ጥንት ኢዮጴ የነበረችበት ቦታ በዚህ ዘመን ጃፋ ከተማ ያለችበት ሲሆን፣ ጃፋ ቤቴል አቪብ ከተማ አካል ነት። * ብሉይ ኪዳን እንደሚነግረን ዮናስ ወደተርሴስ የሚሄድ መርከብ የተሳፈረው ከኢዮጴ ነበር። * አዲስ ኪዳን እንደሚነግረን ጴጥሮስ ጣቢታ የምትባለውን ክርስቲያን ልጅ ከሞት ያስነሣው ኢዮጴ ነበር።