# ኢዩ ብሉይ ኪዳን ውስጥ ኢዩ ተብለው የሚጠሩ ሁለት ሰዎች አሉ። * አንደኛው ኢዩ በእስራኤል ንጉሥ በአክዓብና በይሁዳ ንጉሥ ኢዮሳፍጥ ዘመን የነበረ ነብይ ነው። * ንጉሥ ሆኖ ለሃያ ስምንት ዓመት ይሁዳን የገዛ ኢዩ የሚባል የጦር መሪ ነበር። * ኢዩ ክፉዋ ንግሥት ኤልዛቤልን ጨምሮ የቀድሞው ንጉሥ አክዓብ ዘመዶችን ሁሉ ገደለ። * ከአክዓብ ጋር ዝምድና የነበራቸው ሁለት ንጉሦችንም ገድሏል፤ የእስራኤል ኢዮራምና የይሁዳ አሃዝያ።