# ኢዮአቄም ኢዮአቄም የይሁዳን መንግሥት ከገዙ ንጉሦች አንዱ ነበር። * 18 ዓመት ሲሆነው ኢዮአቄም ንጉሥ ሆነ። የገዛው ሦስት ወር ብቻ ሲሆን በኋላ በባቢሎናውያን ሰራዊት ተይዞ ወደ ባቢሎን ተወሰደ። * በአጭሩ የአገዛዝ ጊዜው አያቱ ንጉሥ ምናሴና አባቱ እንዳደረገው ክፉ ነገር አደረገ።