# ኢያቡሳዊ ኢያቡሳውያን፤ ያቡስ ከሚባል ሰው የተወለዱ በከነዓን የነበሩ ነገድ ናቸው። * ያቡስ የጥንቷ ኢየሩሳሌም ከተማን አሸንፎ በመያዝ በስሙ እንድትጠራ አደረገ፤ ለተወሰነ ጊዜ ያቡስ ተብላ ብትጠራም፤ በኋላ የቀድሞ መጠሪያ ስሟ ተመለሰ። * ብሉይ ኪዳንም ሆነ አዲስ ኪዳን ውስጥ ታዋቂ የሆነው ሊቀ ካህኑ መልከጼዴቅ ከኢያቡሳውያን የተገኘ ነበር።