# ሐራን ሐራን የአብርሃም ታናሽ ወንድምና የሎጥ አባት ነበር። * ሐራን (ካራን) ከዑር ተነሥተው ወደ ከነዓትን ሲጓዙ አብራምና ቤተ ሰቡ ለአጭር ጊዜ የነበሩበት ቦታም ነበር።