# አጋር አጋር የሦራ አገልጋይ ነበረች። * በኋላ ላይ ሣራ የተባለችው ሣራ ከእርሷ ጋር እንዲተኛ አገልጋይዋን አጋርን ለአብርሃም ሰጠችው። * አጋር ለእርሷና ለአብርሃም ልጅ እንድትወልድ ሦራ ፈልጋ ነበር። * አጋር እስማኤል የሚባል ልጅ ለአብርሃም ወለደችለት።