# ጌርሳውያን ጌርሳውያን የኖኅ ልጅ የካም ልጅ የሆነው የከነዓን ዘሮች ይኖሩበት በነበረው ምድረ ከነዓን የነበሩ ነገድ ናቸው። * ጌርሳውያን የኖኅ ሦስት ልጆች ዘሮች በሚዘረዘሩበት ብሉይ ኪዳን ውስጥ ብዙ ጊዜ ስማቸው ተጠቅሷል። * ጌርሳውያን፣ “ከነዓናውያን” ተብለው ከሚጠሩ በርካታ ሕዝቦች አንዱ ናቸው።