# ጌዴዎን ጌዶዎን እስራኤልን ከጠላቶቻቸው እንዲያድን እግዚአብሔር ያስነሣው እስራኤላዊ ነው። * ዴሴዎን የነበረው እስራኤላውያን ከነዓን ከገቡ ብዙ ዓመታት በኋላ ሜዶናውያን የተባለ ሕዝብ እነርሱን እያጠቃ በነበረበት ዘምን ነበር። * ጌዴዎን ሜዶናውያንን በጣም ፈትሯቸው ነበር፣ እግዚአብሔር ግን ሜዶናውያንን እንዲወጉና እንዲያሸንፉ እስራኤልን እንዲመራ ተጠቀመበት።