# ጌሹር በንጉሥ ዳዊት ዘመን ጌሸር ከገሊላ ባሕር በስተ ምሥራቅ በኩል፣ በእስራኤልና በአራም አገሮች መካከል የነበረች ታናሽ መንግሥት ነበረች። * የንጉሡ ልጅ መዓካን በማግባት ዳዊት ከጌሹር ጋር ኅብረት አደረገ። * መዓካ ከዳዊት አቤሴሎምን ወለደች። * ከፊል ወንድሙ የነበረውን አምኖንን ከገደለ በኋላ አቤሴሎም ከኢየሩሳሌም ሰሜን ምሥራቅ 88 ማይሎች ርቀት ላይ ወደ ጌሹር ሸሸ።