# ደሊላ ደሊላ ሚስቱ ባትሆንም ሳምሶን ወዶአት የበረች ፍልስጥኤማዊት ናት። * ደሊላ ከሳምሶን ይበልጥ ገንዘብ ትወድ ነበር። * እርሱን ደካማ መሆን የሚችልበትን መንገድ እንዲነግራት እንድታግባባ ፍልስጥኤማውያን ለደሊላ ገንዘብ ሰጥተዋት ነበር። የነበረው ኃይል ከእርሱ በመወሰዱ ፍልስጥኤማውያን በቀላሉ ያዙት።