# ቢታንያ ቢታንያ ከኢየሩሳሌም ምሥራቅ 2ማይል ርቀት ላይ ከደብረ ዘይት ተራራ ምሥራቅ ባለው ተዳፋት ግርጌ የምትገኝ ከተማ ነበረች * ቢታንያ በኢየሩሳሌምና በኢያሪኮ መካከል በሚያልፈው መንገድ አጠገብ ነበረች * ኢየሱስ ወዳጆቹ አልዓዛር፥ ማርታና ማርያም ወደነበሩበት ቢታንያ ብዙ ጊዜ ይመጣ ነበር * ቢታንያ ኢየሱስ አልዓዛርን ከሞት ያስነሣበት ከተማ በመሆን ትታወቃለች