# አራም፤አራማዊ ፤አራማይክ ብሉይ ኪዳን ውስጥ አርም የሁለት ሰዎች ስም ነው፤የአሁኑ ሲሪያ ያለችበት ከከነዓን ሰሜን ምስራቅ ያለው አካባቢ ስም ነው፤ * አራም ውስጥ ሲኖሩ የነበሩ ሰዎች አራማውያን ተብሎ የሚናገሩት ቋንቋ አረማይክ ነበር፤እይሱስና በዝሙት የነበሩ ሌሎች አይሁዳም፤አራማይክ ይኖሩ ነበር፤ * ከሴም ልጆች አንዱ አራም ያባል ነበር፤አራም ተብሎ የሚጠራው ሌላው ሰው የርብቃ ወንድም ልጅ ነበር፤የአራም አካባቢ ከእነዚህ ሁለት ሰዎች በአንዱ ሳይጠራ እንዳልቀረ ይታሰባል። * በኋላ ላይ አራም፥ በግሪክ ስሙ ፥ “ሶርያ” ተጠርቷል * “ፔዳን አራም” የተሰኘው ገለጻ፥ “የኣራም ሜዳ” ማለት ሲሆን የሚገኘው ከአራም ሰሜናዊ ክፍል ነበር። * ከአብርሃም ዘመዶች ጥቂቶቹ “ፔዳን አራም” ውስጥ በሚገኘው ካራን ከተማ ይኖሩ ነበር * ብሉይ ኪዳን ውስጥ እንዳንዴ፥ “አራም” እና “ፔዳን አራም” የሚለው አገላለጽ አብዛኛውን ጊዜ አንዱን አካባቢ ነበር የሚያመለክተው * “አራም ነኻሪም” የሚለው፥ “ባለሁለት ወንዞች አራም” ማለት ሲሆን ይህ አካበቢ የሚገኘው መሰዽጦሚያ በስተሰሜን እና፥ ከ”ፔዳን አራም” በስተምሥራቅ ነበር።