# መፈጸም “መፈጸም” አንዳች የሚጠበቅ ነገርን ፈጽሞ ወይም አከናውኖ መገኘት ማለት ነው። * ትንቢት ሲፈጸም፣ በትንቢቱ የተነገረውን እግዚአብሔር እንዲፈጸም አደረገ ይባላል። * አንድ ሰው የገባውን ቃል ሲጠብቅ፣ ሰውየው አደርጋለሁ ያለውን ፈጽሟል ማለት ነው። * ኀላፊነትን መወጣት የተሰጠውን ወይም የተጠየቀውን ተግባር መፈጸም ማለት ነው።