# ከፍ ማድረግ፣ ከፍታ ከፍ ማድረግ በከፍተኛ ደረጃ ማመስገንና ማክበር ማለት ነው። ከፍ ያለ ደረጃ ላይ ማድረስንም ያመለክታል። * መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ይህ ቃል ጥቅም ላይ የዋለው ብዙውን ጊዜ እግዚአብሔርን ከፍ ለማድረግ ነው። * አንድ ሰው ራሱን ከፍ ካደረግ፣ ስለራሱ በትዕቢትና በእብሪት እያሰበ ነው ማለት ነው።