# የመወለድ መብት “የመወለድ መብት” የተሰኘው ቃል ከቤተ ሰቡ የተወለዱ የመጀመሪያ ወንድ ልጅ ያለውን ክብር፣ ከቤተ ሰቡ መጠራትንና ሀብት መወሰድን መደበኛ መብት ያመለክታል። * የመጀመሪያው ወንድ ልጅ ያለው የመወለድ መብት ዕጥፍ የአባቱን ሀብት የመውሰድ መብትንም ይጨምራል። * የአንድ ንጉሥ የመጀመሪያ ወንድ ልጅ አባቱ ከሞተ በኋላ ሥልጣኑን ወስዶ የመግዛት የመወለድ መብት አለው። * ኤሳው ብኵርናውን ወይም የመወለድ መብቱን ለታናሽ ወንድሙ ለያዕቆብ ሸጠ። ከዚህም የትነሣ ከኤሳው ይልቅ ያዕቆብ የመጀመሪያ ልጅ የሚያገኘውን በረከት ወሰደ። * የመወለድ መብት በቤተ ሰቡ የዘር ሐረግ ውስጥ የመጀምሪያ ሆኖ የመጠራት ክብርንም ይጨምራል።