7 lines
472 B
Markdown
7 lines
472 B
Markdown
|
# ዘራ፣ ዘሪ
|
||
|
|
||
|
መዝራት ተክል ለማግኘት ዘሮችን ምድር ውስጥ ማኖር ማለት ነው። ይህን የሚያደርግ ሰው፣ “ዘሪ” ይባላል
|
||
|
|
||
|
* ዘር የመዝራትና ተክል የመትከል ዘዴ ሊለያይ ይችላል፤ በጣም የተለመደው ግን እፍኝ ዘር በእጅ ይዞ የታረሰው መሬት ላይ መበተን ነው
|
||
|
* መዝራት ለሚለው ሌላ ቃል፣ “መትከል” ነው
|