9 lines
474 B
Markdown
9 lines
474 B
Markdown
|
# ልዕልት
|
||
|
|
||
|
የአንድ አገር ሴት ገዢ ወይም የንጉሥ ልጅ ልትሆን ትችላለች።
|
||
|
ማዳፈን
|
||
|
“ማዳፈን” የሚለው ቃል አንድ ነገር ማጥፋት ወይም መርካት የሚፈልግን ነገር ማስቆም ማለት ነው።
|
||
|
|
||
|
* ብዙውን ጊዜ ቃሉ ጥቅም ላይ የሚውለው ጥምን ካለ ማርካት ጋር ተያይዞ ነው።
|
||
|
* እሳት ማጥፋትን ለማመልከትም ይውላል።
|