7 lines
723 B
Markdown
7 lines
723 B
Markdown
|
# የዕጣን መሠዊያ
|
||
|
|
||
|
* የዕጣን መሠዊያ ከእንጨት ይሠራና ላዩና ጎኖቹ በወርቅ ይለበጣል። ግማሽ ሜትር ርዝመት ግማሽ ሜትር ስፋትና አንድ ሜትር ያህል ቁመት ነበረው።
|
||
|
* መጀመሪያ ላይ መገናኛው ድንኳን ውስጥ ነበር የሚቀመጠው በኋላም ቤተ መቅደሱን ውስጥ ይቀመጥ ነበር።
|
||
|
* በየጠዋቱና በየምሽቱ ካህን ላዩ ላይ ዕጣን ያቃጥላል።
|
||
|
* “ዕጣን ማቃጠያ መሠዊያ” ወይም “የወርቅ መሠዊያ” ወይም፣ “ዕጣን ማቃጠያ” ወይም “የዕጣን ገበታ”ተብሎ መርጎምም ይቻላል።
|