8 lines
540 B
Markdown
8 lines
540 B
Markdown
|
# ላባን
|
||
|
|
||
|
ብሉይ ኪዳን ውስጥ ላባን የያዕቆብ አጎትና አማት ነበር።
|
||
|
|
||
|
* ያዕቆብ ከላባን ጋር በመስጴጦምያ ኖረ፤ ልጆቹን በሚስትነት እንደሚሰጠው ተዋውሎ የላባንን በጎችና ፍየሎች ሲጠብቅ ነበር።
|
||
|
* የያዕቆብ ምርጫ የላባን ልጅ ራሔልን ማግባት ነበር።
|
||
|
* ላባን የዕቆብን በማታለል ራሔልን ከማግባቱ በፊት ትልቋ ልጁ ልያን እንዲያገባ አደረገ።
|