am_tq/oba/01/10.md

8 lines
471 B
Markdown

# ኤዶም በዕፍረት የሚሸፈነውና ለዘለዓለም የሚጠፋው ለምንድን ነው?
ኤዶም በወንድሙ ያዕቆብ ላይ በፈፀመው ግፍ ምክንያት በዕፍረት ይሸፈናል ለዘለዓለምም ይጠፋል። [1:10]
# ኤዶም ከያዕቆብ ተገልሎ በቆመ ቀን ምን ተከሰተ?
በዚያን ቀን እንግዶች ወደ ኢየሩሳሌም በሮች ገብተው ሀብቱን ዘረፉ። [1:11]