am_tq/rom/07/24.md

4 lines
217 B
Markdown

# ምውት ከሆነው ሥጋው ጳውሎስን ማን ሊያድነው የችላል?
ጳውሎስ በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ስላዳነው እግዚአብሔርን የመሰግነዋል። [7:25]