am_tq/num/08/25.md

4 lines
262 B
Markdown

# ከሃምሳ አመታቸው በኋላ በመገናኛው ድንኳን ማገልገል በማይችሉበት ጊዜ ምን ማድረግ ይችላሉ?
ከሃምሳ አመታቸው በኋላ ሌዋዊያን ወንድሞቻቸውን ሊረዱ ይችላሉ፡፡