am_tq/mat/27/57.md

8 lines
584 B
Markdown

# ከተሰቀለ በኋላ፣ በኢየሱስ ስጋ ላይ ምን ተከሰተ?
ባለጠጋ የነበረው የኢሱስ ደቀ መዝሙር ዮሴፍ፣ ስጋውን ከጲላጦስ ጠይቆ በበፍታ ጠቀለለውና በአዲስ መቃብር ውስጥ አኖረው። [27:57]
# እርሱ ከተሰቀለ በኋላ፣ በኢየሱስ ስጋ ላይ ምን ሆነ?
ባለጠጋ የነበረው የኢሱስ ደቀ መዝሙር ዮሴፍ፣ ስጋውን ከጲላጦስ ጠይቆ በበፍታ ጠቀለለውና በአዲስ መቃብር ውስጥ አኖረው። [27:58]