am_tq/lev/18/26.md

4 lines
241 B
Markdown

# ከእስራኤል ሕዝብ በፊት እዚያ የነበሩ ሰዎች ምን ደረሰባቸው?
ከእስራኤል ሕዝብ ፊት እዚያ የነበሩ ሰዎች ምድሪቱን አረከሱ፤ ምድሪቱም ተፋቻቸው፡፡