am_tq/job/08/04.md

4 lines
297 B
Markdown

# ቢልዳድ የኢዮብ ልጆች ሃጢአት እንደሰሩ (እግዚአብሔርን እንደበደሉ) እንዴት አውቃለሁ አለ?
እግዚአብሔር የኢዮብ ልጆችን ለሃጢአታቸው አሳልፎ በመስጠቱ በዚህ አውቃለው አለ፡፡ [8:4-5]