am_tq/jdg/18/10.md

4 lines
274 B
Markdown

# ከታናናሾች ማናቸውንም ልንንቅ እንደማይገባን ኢየሱስ የተናገረው ለምንድነው?
ታናናሾችን ልንንቅ የማይገባን መላእክቶቻቸው የአብን ፊት ሁልጊዜ ስለሚያዩ ነው። [18:10]