am_tq/gen/05/28.md

4 lines
233 B
Markdown

# ላሜሕ ስለ ልጁ ስለ ኖኅ ምን አለ?
ላሜሕ፣ ኖኅ እግዚአብሔር አምላክ በረገማት ምድር ምክንያት ሰዎችን ከሥራቸውና ከጥረታቸው ያሳርፋቸዋል አለ