am_tq/ezk/26/17.md

4 lines
248 B
Markdown

# የባሕሩ አለቆች ሙሾ የሚያወጡት ዝነኛዋ ከተማ አሁን የት አለች እያሉ ነበር?
የባሕሩ አለቆች፣ ዝነኛዋ ከተማ አሁን በባሕር ውስጥ ናት ብለው ሙሾ ያወጣሉ