am_tq/ezk/23/32.md

4 lines
173 B
Markdown

# ታናሺቱ እህት በዙሪያዋ ላሉት ምን ትሆናለች?
ታናሺቱ እህት በዙሪያዋ ላሉት መሳቂያና መሳለቂያ ትሆናለች