am_tq/2ch/17/01.md

4 lines
175 B
Markdown

# ኢዮሳፍጥ ወታደሮቹን የት አደረገ?
ኢዮሳፍጥ ወታደሮቹን በሁሉም የተመሸጉ የይሁዳ ከተሞች ውስጥ አኖረ፡፡