am_tq/1ti/05/14.md

4 lines
232 B
Markdown

# ጳውሎስ ወጣት ሴቶች ምን እንዲያደርጉ ይፈልጋል?
ወጣት ሴቶች እንዲያገቡ፣ ልጆችን እንዲወልዱና ቤታቸውን እንዲያስተዳድሩ ጳውሎስ ይፈልጋል