am_tq/1co/07/29.md

4 lines
262 B
Markdown

# ያላገቡ ሰዎችን ጳውሎስ፣ ‹‹ሚስት ለማግባት አትፈልግ›› የሚለው ለምንድነው?
ያገቡ ሰዎች የሚደርስባቸው ችግር እነርሱም ላይ እንዳይደርስ ስለ ፈለገ ነው፡፡