# በዙፋኑ ፊት በሽማግሌዎች መካከል የቆመው ማን ነበር? የታረደ የሚመስል በግ በዙፋኑ ፊት በሽማግሌዎች መካከል ቆሞ ነበር [5:6] # በበጉ ላይ የነበሩት ሰባት ቀንዶችና ሰባት ዓይኖች ምንድናቸው? ሰባቱ ቀንዶችና ሰባቱ ዓይኖች ወደ ምድር ሁሉ የሚላኩ ሰባቱ የእግዚአብሔር መናፍስት ናቸው [5:6]