# ጸሐፊው እግዚአብሔርን ለሚፈሩ ሁሉ ምን ይናገራል? እግዚአብሔር ለነፍሱ ያደረገውን ነገር ያውጃል። [66: 16-17] # ጸሐፊው በልቡ ያለውን በደል የሚመለከት ቢሆን ጌታ ምን ያደርግ ነበር? ጸሐፊው በልቡ ውስጥ በደል ቢመለከት ኖሮ ጌታ አይሰማውም ነበር። [66: 18-19]