# ኤዶም በዕፍረት የሚሸፈነውና ለዘለዓለም የሚጠፋው ለምንድን ነው? ኤዶም በወንድሙ ያዕቆብ ላይ በፈፀመው ግፍ ምክንያት በዕፍረት ይሸፈናል ለዘለዓለምም ይጠፋል። [1:10] # ኤዶም ከያዕቆብ ተገልሎ በቆመ ቀን ምን ተከሰተ? በዚያን ቀን እንግዶች ወደ ኢየሩሳሌም በሮች ገብተው ሀብቱን ዘረፉ። [1:11]