# ለእግዚአብሔር መንግሥት ሲሉ ምድራዊ ነገሮችን ለሚተዉ ሰዎች ኢየሱስ ቃል የገባላቸው ምንድነው? በዚህ ዓለም ብዙ ዕጥፍ፣ በሚመጣውም ዓለም የዘላለም ሕይወት እንደሚያገኙ ነው ኢየሱስ ቃል የገባው፡፡