# መገረዝ ወይንም አለመገረዝ ሳይሆን በክርስቶስ ኢየሱስ ሆኖ የሚጠቅመው ብቸኘው ነገር ምንድነው? በክርስቶስ ኢየሱስ ሆኖ በፍቅር የሚሠራ እምነት ብቻ ነው የሚጠቅመው። [5:6]